Latest
Most Viewed
Most Commented
አብዱ ኪያር : ደስ ይላል ABDU KIAR : Des Yilal New Ethiopian Music

ስጠብቅሽ ኖሬ ኖሬ ስናፍቅሽ ኖሬ ኖሬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኘን ዛሬ ታጋሽ ሆኖ በመገኘት ቃል አክብሮ በመገኘት እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ተለያይቶ መገናኘት የሩቅ ለሩቅ ፍቅር ያ ማይቻል ነገር ብታምኝም ባታምኝም ወፈፍ አርጎኝ ነበር መደንዘዝ አብዝቼ ከሰው አልጣጣም ይቺን ዕለት ነበረ ምናፍቃት በጣም በይ አይን አይንሽን ልየው አትለይ ከጎኔ ዛሬ ነው ቀናችን ፍቅር አንቺና …Read more »